የደ/ም/ኢ/ሕ/ክ/መ/ሙ/ብ/ማ/ኤጀንሲ የምዘና መሣሪያዎች ዝግጅትና ጥናት ምርምር ዳይሬክቶሬት በኤጀንሲው ካሉት አራት ዳይሬክቶሬቶች አንዱ ሲሆን ዋና ተግባሩም የምዘና መሣሪያዎችን በአገር አቀፍ ሙያ ደረጃ መሠረት ማድረግ ነዉ፡፡