የዳታ ቤዝ አስተዳደር ዳይሬክቶሬት በኤጀንሲው ሥር ከሚገኙት አራቱ ዳይሬክቶሬቶች መካከል የዳታ አንዱ ነው። ዳይሬክቶሬቱ በአዲስ የተደራጀ ሲሆን አላማውን ለማሳካት በአንድ ዳይረክተር እና ሶስት ባሙያች ኖሮት ከዝህ በታች የተዘረዘሩ ተግባራትን በማከናወን ተቋማዊ ግቦች እንድሳኩ የበኩሉን ሚና እየተወጣ ይገኛል፡፡